እስራኤል በሶሪያ መዲና ደማስቆ ሁለት ሥፍራዎችን ከአየር መደብደቧን የሶሪያ መንግሥት የዜና አገልግሎት አስታውቋል። በድብደባው 15 ሰዎች ተገድለዋል። ሌሎች 16 ሰዎች መጎዳታቸውንም ዜና አገልግሎቱ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
የዩጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በሕዝብ ፊት ይገረፉ የሚል መልዕክት በቲክቶክ ያስተላለፈው የ21 ዓመት ወጣት በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሏል። ኢማኑዌል ናቡጎዲ፤ ሙሴቪኒ በፍ/ቤት ሲዳኙ የሚያሳይ ...
ጦሯ በቅርቡ ከሶማሊያ እንደሚወጣ ቢጠበቅም፣ ኢትዮጵያ አልሻባብን መዋጋቷን እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ...
የፌስቡክ እናት ኩባንያ ሜታ ‘ማርኬትፕሌስ’ የተሰኘውን የማስታወቂያ አገልግሎት ከማኅበራዊ መገናኛው ፌስቡክ ጋራ አስተሳስሮ በማቅረብ በሌሎች የማስታወቂያ አገልግሎቶች ላይ ፍትሃዊ ያልሆነ ጫና ...
ባለፈው ሳምንት ምርጫውን ካሸነፉ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ወደ ዋሽንግተን የተመለሱት የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ከፕሬዝደንት ጆ ባይደን ጋራ ዋይት ኃውስ ውስጥ ተገናኝተው እጅ ለእጅ ...
(ሴኔት) አብላጫ ድምጽ ያላቸው ዲሞክራቶች ትረምፕ ሥልጣናቸውን ከመረከባቸው በፊት የፌዴራል ዳኞችን ለመሾም በመጣደፍ ላይ ናቸው። ባለፈው ሳምንት ምርጫ ውጤት መሰረት ከእ.አ.አ ጥር 3 ቀን 2025 ...
በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት ታስረው እስር ቤት የቀሩ 80 ሰዎች በፖሊስና በፍርድ ቤት ምልልልስ በመጉላላት ላይ ...
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ውስጥ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከጫካ ተመልሰ እጃቸውን እስኪሰጡ በጅምላ የታሰሩ ከ130 በላይ ወላጆች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ሰባት ወራት መቆጠሩን የአካባቢው ...
The URL has been copied to your clipboard ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ...
ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ...